ባህርዳር ሞል እና አፓርታማ - የዕጣ ሽያጭ (3 መኝታ አፓርታማ) — 1
1 / 1
አፓርትመንትሽያጭ1 ወር በፊት

ባህርዳር ሞል እና አፓርታማ - የዕጣ ሽያጭ (3 መኝታ አፓርታማ)

150,000 ብር

Amhara(ክልል)Awi Zone(ዞን)Bahir Dar(ከተማ/ወረዳ)ሪል እስቴት መንደር(አካባቢ)

ባህርዳር፣ ሪል እስቴት መንደር፣ B+G+12 ሕንፃ፣ ከ3ኛ ፎቅ ጀምሮ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

TelegramWhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
90ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ባህርዳር ሞል እና አፓርታማ ፕሮጀክት። በሪል እስቴት መንደር ላይ 40 ሜትር አስፓልት የያዘ፣ 4,000 ካሬ ሜትር ቦታ፣ B+G+12 ዲዛይን የፀደቀለት ሕንፃ። ከ3ኛ ፎቅ ጀምሮ 90 ካሬ ሜትር ባለ 3 መኝታ አፓርታማ ታሳቢ። ግንባታው በአባላት አቅም የሚገነባ። በአንድ አባል 130,000 ብር ተቆጥቧል። ወርሃዊ መዋጮ 2,000 ብር፣ ልዩ መዋጮ እንደ አስፈላጊነቱ። የሚሸጥ የዕጣ ብዛት 2 ሲሆን ዋጋው 150,000 ብር ነው። ማንኛውም ሰው (ከየትኛውም አካባቢ መታወቂያ ያለው) መግዛት ይችላል።

የመጣ ዝርዝር · Imported Listing

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.

Zagusha Property Media

150,000 ብር

ደውሉ